- 85.5LEGITIMACY SCORE
- 86.0SAFETY SCORE
- 4+CONTENT RATING
- $7.99PRICE
Mezgebe Haymanot App Complaints & User Negative Comments 2024
Mezgebe Haymanot app received 5 complaints, negative comments and reviews by users. Have you ever had a bad experience using Mezgebe Haymanot? Can you share your negative thoughts about mezgebe haymanot?
Please wait! Mezgebe Haymanot Facebook comments loading...
Mezgebe Haymanot for Negative User Reviews
✓ ፈልግ (Find) CrashingTo me the most important function for this app is the “Find” or ፈልግ feature. However, because there are so many results it the app crashes and turns off. Please fix this bug. ፈልግ የሚለው ላይ Search result ሲበሳበት ክራሽ አድርጎ ይጠፋል። አስተካክሉልን።.Version: 5.0
✓ እጅግ ብዙ የፊደል ግድፍቶች አሉበትበቅድሚያ ይህንን ድንቅ ስራ እንድትሰሩ ማስተዋሉን ጥበቡን ተነሳሽነቱን ለሰጣችሁ ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና እሰጣለሁ:: ያለኝ አንድና ዋና አስተያየት ይህን የመሰለ ስራ መስራታችሁ ካልቀረ ትንሽ ትኩረት ለሚያስፈልገው የፊደል ግድፈት ግን ትልቅ ችግር ሊፈጥር የሚችል ልፍታችሁን ከንቱ ለሚያደርግ ስራ ለምን ትኩረት አታደርጉም:: እስቲ ለምሳሌ መጽሐፈ ሜላድን እራሳችሁ አንቡና ፍረዱ:: እጅግ ያሳፍራል:: አሁንም አልረፈድም ለገንዘብ ብቻ የምትሮጡ እንዳይመስልባችሁ ግድፈቶችን ሁሉ ያሉበትን ለቅማችሁ አውጥታችሁ በተከታታይ update እንደምትልኩልንና ይቅር እንደምንላችሁ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ:: አለዛ ብራና ፍቀው ቀለም በጥብጠው ዛሬ እናንተ በተራቀቀ ቴክኖሎጂ ታግዛችሁ በትክክል መገልበጥ ያቃታችሁን መጽሐፍት የጻፍ ቅዱሳን እባቶቻችንና አምላካቸው ይቅር አይሉዋችሁም!!.Version: 5.0
✓ ጥሩ ነውወንድማችን የሰራሐው app ጥሩ ነው ግን አንዳንድ ገልፆች ላይ error የአማርኛ ፅሁፍ ያልሆነ እና በምንም ቋንቋ ሊነበብ የማይችል ፅሁፍ ስላለው እባክህ አስተካክለው።.Version: 4.5.3
✓ ብዙ መታረም መለቀም ያለባቸዉ ስህተቶች ሰሉ።በእዉነቱ አምስት ኮከብ ይገባዉ ነበር ነገር ግን ብዙ የለቀማ ሥራ ስለሚቀረዉ በንፁ ልብ ካለኀሣብ ማንበብ ያዳግታል። ለመርዳት ያህል ግን ወደፊት ይስተካከላል በመለት አብዛኛዉን ገዝቻለሁ። በሂደት እርማቶችን አይቼ አምስት ኮከብ ለመስጠት በተስፋ እጠበበቃለሁ።.Version: 4.5.3
✓ Losing access to almost all the booksIt was great when we pay for this app, but after the update everything is very different to get. And I only access wdase Maryam the rest I don’t know where it goes..Version: 6.0
🙂 Mezgebe Haymanot Positive Reviews
Mezgebe Haymanot works most of the time. If it is not working for you, we recommend you excersise some patience and retry later or contact Mezgebe Haymanot.
⛔ Mezgebe Haymanot Problems